" እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ በሰላም አሸጋገረን በዚህ አዲስ አመት እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያን ያዘጋጀው በረከት አለ ብዪ አምናለሁ :: "- ብፅእ አቡነ ጴጥሮስ

.

Abune Petros Source: SBS Amharic

ብፅእ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላን አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳስ የ2013 አም የአትዮጵያን አዲስ አመት በአልን አስመልክተው ባስተለለፉት መልእክታቸው ዘመኑ የሰላም የፍቅር የይቅርታ የእርቅ የመሻገር እና የመተማመን ይሆናል ብዬ አምናለሁ ብለዋል፡፡



Share