“ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ የሚያስከትለውን የአፈር ደለል ችግር ትኩረት እንድትሰጥበትና ለመደራደሪያ አቅም እንድታውለው መታሰብ አለበት” - ዶ/ር ሃብታሙ ጥላሁን

Interview with Dr Habtamu Tilahun Kassahun

Dr Habtamu Tilahun Kassahun Source: Supplied

ዶ/ር ሃብታሙ ጥላሁን ካሣሁን - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ - የውኃና ውኃ ነክ ጉዳዮች ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በቅርቡ የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌትና የወደፊት ውጥንን አስመልክቶ በተካሔደ የዌቢናር መድረክ ላይ በአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ስም የአውስትራሊያን ተሞክሮዎች በሚያንጸባርቅ ገፅታ ስላቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፋቸው ይገልጣሉ።


አንኳሮች


  • የውይይቱ ይዘትና ፍሬያማነት
  • የአውስትራሊያ ልምዶች ለኢትዮጵያ ያላቸው ፋይዳ
  • በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ ተልዕኮና አስተዋፅዖዎች

Share