እንኳን ለፍልሰታ ጾም ፍቺ በሰላም አደረሳችሁ

.

Abune Petros Source: SBS Amharic

" የፍልሰታ ጾም ፍቺን በአልን ስናከብር በጾሙ ወቅት የተውነውን ምግባችንን ወደ ገንዘብ በመለወጥ ኢትዮጵያ ላሉት እና ለተራቡት ወገኖቻችን መመጽወት ይኖርብናል ፡፡" - ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ በምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ፡፡



Share