“አገር በሰላምና በኃይል ነው የሚመሠረተው” - ረ/ፕ/ር አገናኝ ከበደ

Interview with Agenagn Mekonnen

Asst Prof Agenagn Mekonnen Source: Courtesy of PD

ረዳት ፕሮፌሰር አገናኝ ከበደ - በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ “የመጽሃፍ ዳሰሳ - ጥሩነህ ገማታ ወዮሳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ከፊውዳል አሪስቶክራሲ እስከ አብዮታዊ ዲሞክራሲ)”በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።


አንኳሮች


  • ስለ ደራሲው አጭር የሕይወት ታሪክ
  • ስለ መጽሐፉ ዋነኛ ጭብጥ፣ አስተዋፅዖና ሂስ
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች ጥንካሬና ድክመቶች

Share