“በየዩኒቨርሲቲዎቻችን የሰላማዊ መማር ማስተማር መርሃ ግብሮችን ዘርግተናል” - የአዲስ አበባ፣ ጎንደርና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች

Peaceful lerning

Dr Asrat Atsedeweyn (L), Dr Jemal Aba-Fita (T-R) and Prof Tasew Woldehana (B-R) Source: Supplied

ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ - 19 ወረርሽ ሳቢያ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ሲከፍቱ የግጭት መከላከል ውጥኖችንም አብረው ስለማካተታቸው ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • የፀጥታ ሥጋቶችና የጋራ ደኅንነት ጥበቃ      
  • የአካባቢ ሕዝባዊ ደጀን ተሳትፎ
  • የዲሲፕሊን እርምጃዎች

Share