“የኮሮናቫይረስ የጥንቃቄ መርሆችን ተከትለን የፀጉር ሥራ ግልጋሎቶቻችንን መስጠት ጀምረናል” በሜልበርን ኢትዮጵያውያን የፀጉር ባለሙያዎች

Hair salon Melbourne

Hanan Endris (L), Sintayehu Biru (C) and Yosef Zewde (R) Source: Supplied

ፉትስክሬይ የሚገኘው ጆሲ ስታይል የሴቶች ፀጉር ቤት ባለቤት ዮሴፍ ዘውዴ፣ ሰንሻይን የሚገኘው ናታን የወንዶች ፀጉር ቤት ባለቤት ስንታየሁ ብሩና ሐናን የሴቶች ፀጉር ባለቤት ሐናን እንድሪስ፤ በኮቨድ - 19 ሳቢያ ተጥለው በነበሩ ገደቦች ምክንያት በሥራና ገቢያቸው ላያ ያሳደሩባቸውን ተፅዕኖዎችና ባለፈው ሰኞ ገደቦቹ በመላላታቸው ግልጋሎቶቻቸውን እንደምን እየሰጡ እንዳሉ ያስረዳሉ።



Share