“በቁጭት አንድ ሆነን የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ማስፈጸም አለብን” - ወ/ሮ ዘለቃ መለሰና አቶ ጥላዬ ተከተል

Zeleka and Tilaye

Tilaye Teketel (L) and Zeleka Melese (R) Source: ZM, TT and SABC

ወ/ሮ ዘለቃ መለሰና አቶ ጥላዬ ተከተል - በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢና ስጦታ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስተባባሪ አባላት፤ ኖቬምበር 1 – 2020 በአደላይድ ከተማ ስለሚካሄደው የገቢ ማሰባሰብ ዝግጅት ይናገራሉ። ለደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን የግብዣ ጥሪ ያስተላልፋሉ።



Share