“የቻይና ፍላጎት ከኢትዮጵያ በፖለቲካና ጸጥታ ዘርፍ ሲሆን ኢትዮጵያ ከቻይና የልማት ሞዴል፣ ካፒታልና ቴክኖሎጂን ትሻለች” - ፕ/ር አሮን ተስፋዬ

Interview with Prof Aaron Tesfaye

Prof Aaron Tesfaye

ፕሮፌሰር አሮን ተስፋዬ፣ በዊሊያም ፓተርሰን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ዲፓርትመንት ዋና ኃላፊ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን ስላቀረቡት “China in Ethiopia: The Long-Term Perspective” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የኢትዮጵያ - ቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ታሪክ
  • ቻይና ከኢትዮጵያ ምን ትሻለች?
  • ኢትዮጵያ ከቻይና ምን ትሻለች?

Share