በካንጋሩ የተነሳ የአውስትራሊያና የአውሮፓ ሕብረት ንግድ ስምምነት ለውዝግብ ተዳርጓል

یک کانگورو

یک کانگورو Source: Getty Images

የተወሰኑ የአውሮፓ ፓርላማ አባላት ለረጅም ጊዜያት ሲጠበቅ የቆየው የአውስትራሊያና አውሮፓ ሕብረት የንግድ ስምምነት ፅድቅ እንዳይቸረው ከማገድ ወደኋላ እንደማይሉ አስጠንቅቀዋል። የአውሮፓ ሕብረት አባላቱን ለብስጭት የዳረገው አስባብ የካንጋሩ ምርት አቅርቦት ጉዳይ ነው።



Share