“ዕቅዳችን አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በጋራ እንዲፈቱ፣ ድምፃቸው ጎልቶ እንዲሰማና በአፍሪካ የወደፊት ዕድገት ላይ እንዲመክሩ ነው” ኢንጂነር አያሌው አስፋው

Eng. Ayalew Asfaw

Eng. Ayalew Asfaw Source: Supplied

ኢንጂነር አያሌው አስፋው - የግሎባል አፍሪካ ጸሐፊ፤ ስለ ድርጅታቸው አወቃቀርና አስተዋፅፆዎች ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • የድርጅቱ ዓላማና አመሠራረት
  • እየተካሄዱ ያሉ ግብራዊ እንቅስቃሴዎች
  • የወደፊት ትልሞች

Share