የንግድ ግዢ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት

Mmiliki wa biashara aweka bango lakueleza wateja biashara imefunguliwa.

Mmiliki wa biashara aweka bango lakueleza wateja biashara imefunguliwa. Source: Getty Images

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለንግዱ ዓለም ያልተጠበቀ ወጀብ ሆኖ በአያሌዎች ላይ ብርቱ ጉዳትን አድርሷል። የተወሰኑትን ከቶውንም ለማይቋቋሙት ኪሳራ ዳርጎ በራቸውን ዘግተው ቁልፋቸውን ለገዢዎች ለመስጠት ግድ አሰኝቷል። በእርግጥ ወቅቱ ንግድ ውስጥ ለመሠማራት መልካም አጋጣሚ ነውን?



Share