“የምግብ ዋስትናና ረሃብን ለመፍታት ብዙ ጊዜ መፍትሔው ፖለቲካዊ ስለሆነ፤ ቀጥታ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ያስፈልጋል” ዶ/ር ገበያው አምበሉ

Dr Gebeyaw Ambelu Degarge

Dr Gebeyaw Ambelu Degarge Source: Supplied

ዶ/ር ገበያው አምበሉ ደግአርጌ በኒውዝላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ስላሉ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብና ድህነትን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 ኖቤል ሰላም ሽልማት ፋይዳዎች
  • የኮሮናቫይረስና አንበጣ ወረርሽኝ አሉታዊ የምግብ ዋስትና ተፅዕኖዎች በኢትዮጵያ
  • የድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ በኢትዮጵያ

Share