የአሜሪካ 2020 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያን እናትና ልጅ አንደበት

Ethiopia Tsegie and Sebena Nida

Ethiopia Tsegie and Sebena Nida Source: Supplied

ወ/ሮ ኢትዮጵያ ጽጌና ታዳጊ ወጣት ሰበና ንዳ፤ የቅድመና ድህረ 2020 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖዎችን በንፅሮሽ ያንጸበርቃሉ። በጆ ባይደንና ካማላ ሃሪስ መመረጥ ያሳደረባቸውን ተስፋም አክለው ይገልጣሉ።



Share