“የአዕምሮ ጤና የሁሉም ጤና መሠረት ነው” ዶ/ር ገላዬ ታደሰ

Mental Health

Dr Gelaye Tadese (L), Timnit Tekola (T-R) and Tsigereda Mekonnen (B-R) Source: Supplied

ዶ/ር ገላዬ ታደሰ - በምዕራብ አውስትራሊያ የአዕምሮ ጤና ባለሙያና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 – 2020 በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ኅብረት “የመልካም አዕምሮ ጤና አጠባበቅ” ሴሚናር አስተባባሪ ወ/ሮ ጽጌረዳ መኮንን የሴሚናሩን ይዘት አስመልክተው ይናገራሉ። ትምኒት ታኮላ - በለንደን የአዕምሮ ጤና ምክር አገልግሎት ባለሙያም በሴሚናሩ ተሳታፊ ናቸው።



Share